Home » Barruulee » Federal Supreme court cassation decision v15 pdf

Federal Supreme court cassation decision v15 pdf

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድቤት የሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ ቅ15pdf
የጅማ ዞን አቃቤህግ ፅቤት መልእክት።

እንደሚታወቀው የጅማ ዞን አቃቤህግ ፅፈት ቤት ይህንን ዌብሳይት ከከፈተበት አላማና ግብ አንዱና ዋናው የሀገራችን ህጎች የፍርድቤት ውሳኔዎችና የተለያዩ ለማህበረሰቡ የህግ ግንዛቤ የሚሰጡ ጥናታዊ ፅሁፎችን በማህበራዊ ሚዲያና በድህረገፆች በቀላሉ እንዲገኙ (easily accessible) በማድረግ የሀገራችንን የፍትህ ስርአት አንድ እርምጃ ወደፊት ለማራመድ በማሰብ መሆኑ እሙን ነው። በዚህም መሰረት ከዚህ ቀደም በተከታታይ የፌደራል ሰበር ውሳኔዎች፣ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ8ቤት ሰበር ውሳኔዎችና የጅማ ዞን ፍርድቤት ውሳኔዎችን ስናጋራ እንደነበር ይታወሳል። በዚሁ መሰረት ዛሬም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከተሰጡ የሰበር ውሳኔዎች ቅፅ 22ን በpdf አጋርተናልና በማውረድ ያንብቡት የህግ እውቀቶንም ያዳብሩ እንላለን።

የጅማ ዞን አቃቤ ህግ ፅቤት።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *