የፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌ/ቤት ኘሬዚዲንት መሌዔክት
በአንዴ ሀገር የህግ የበሊይነት ሉረጋገጥ የሚችሇው ህዝብና መንግስት በህግ የበሊይነት
መርህ ሊይ እምነት ኖሯቸው ተግባራዊ ሲያዯርጉት ነው፡፡ ቀሌጣፊና ህግን መሠረት ያዯረገ
ፌትሃዊ ውሳኔ ሇመስጠትም ዲኞች ያሇአንዲች ተፅዔኖ በነፃነትና በገሇሌተኝነት ከተጠያቂነት ጋር የሚቀርብሊቸውን ጉዲይ መወሰን ይኖርባቸዋሌ፡፡ የፋዳራሌ ፌ/ቤቶችን አዋጅ እንዯገና ሇማሻሻሌ የወጣው አዋጅ ቁጥር 454/1997 የፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ከአምስት ያሊነሱ ዲኞች ተሰይመው የህግ ትርጉም
በመስጠት የሚሰጡት ውሳኔ በየትኛውም ዯረጃ ሊይ በሚገኝ የፋዳራሌ ወይም የክሌሌ ፌ/ቤት
ዘንዴ አስገዲጅነት እንዯሚኖረውና አስገዲጅ የህግ ትርጉም የያዙ ውሳኔዎችንም የፋዳራሌ
ጠቅሊይ ፌ/ቤት አሳትሞ ማሰራጨት እንዲሇበት ይዯነግጋሌ፡፡ ይህ በመሆኑም የፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት የሰጣቸውን አስገዲጅ የህግ ትርጉም የያዙ ውሳኔዎች ተከታታይነት ባሇው መሌኩ አሳትሞ በማሰራጨት ሊይ ይገኛሌ፡፡ አሁንም የፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌ/ቤት ሰበር ችልት አስገዲጅ የህግ ትርጉም የሰጠባቸው ውሳኔዎች በቅፅ 23 የሰበር ህትመት ታትመው እንዱቀርቡ የተዯረጉ መሆኑንና በፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌ/ቤቱ ዴረገፅ www.fsc.gov.et ሊይ
የምታገኙት መሆኑን እየገሇጽኩ በውሳኔዎቹ ጥራትም ሆነ ላልች ተያያዥ ጉዲዮች ሊይ
የምትሰጡን ገንቢ አስተያየቶችና ትችቶች ሇዲኝነት አገሌግልት አሰጣጣችን መሻሻሌና ብልም
በቅርቡ እንዯሀገር የተጀመረውን የሇውጥ እንቅስቃሴ አስመሌክቶ ፌ/ቤታችንም የሇውጡ አካሌ በመሆኑ የዲኝነት ነፃነትን፣ ገሇሌተኝነትንና ተጠያቂነትን በማረጋገጥ ህዝቡ በፌ/ቤቱ ሊይ
የሚኖረው አመኔታ እንዱያዴግ ሇምናዯርገው ጥረት ስሇሚያግዘን ሇመቀበሌ ዝግጁ መሆናችንን
እገሌፃሇሁ፡፡ በዚህ አጋጣሚ ሇወዯፉቱ አስገዲጅ ውሳኔ የተሰጠባቸው የፌ/ቤት ውሳኔዎች ህትመት
ሳይጠበቁ በተወሰኑ በጥቂት ቀናት ውስጥ በፌ/ቤቱ ዴህረ-ገጽ እንዯሚሇቀቁ ማሳወቅ እንሻሇን፡፡
ወ/ሮ መዒዛ አሸናፉ
የፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌ/ቤት ፕሬዚዲንት